This free survey is powered by
0%
Questions marked with an * are required Exit Survey
 
ተወዳጅነትን በተመለከተ
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* ስለባንኩ ጥሩ የሆነ ስሜት አለኝ፡፡
* የሚደነቅና አክብሮት የሚገባው ባንክ ነው፡፡
* ሰው እምነቱን ሊጥልበት የሚችል ባንክ ነው፡፡
 
የፋይናንስ ብቃት
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* በመዋለንዋይ ረገድ ዝቅተኛ የሆነ (investment risk) ተጋላጭነት ያለው ባንክ ይመስላል፡፡
* ባንኩ ተወዳዳሪዎቹን በላቀ ብቃት ይመራል፡፡
* የባንኩ የወደፊት ዕድገት ጠንካራ ይመስላል፡፡
 
የባንኩ አገልግሎቶች
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* ደንበኞች ለከፈሉት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት የሚያገኙበት ባንክ ነው፡፡
* አዳዲስ አገልግሎቶችን ሥራ ላይ የሚያውል ባንክ ነው፡፡
* ጥራት ያላቸው አገልግሎቶችን የሚሰጥ ባንክ ነው፡፡
* ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ተግቶ የሚሠራ ባንክ ነው፡፡
 
የባንኩ ራዕይና አመራር
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* የሚፈጠሩ የገበያ እድሎችን በማየት የራሱን ጥቅም ያስከብራል፡፡
* እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ አመራር ያለው ባንክ ነው፡፡
* ግልጽ የሆነ የወደፊት ራዕይ ያለው ባንክ ነው፡፡
 
ሳቢነቱ
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* ሁሌም ቢሠሩበት የሚያስመኝ ባንክ ነው፡፡
* በሚገባ የተደራጀ ባንክ ነው፡፡
* ጥሩ ሠራተኞች ያሉት ባንክ ይመስላል፡፡
 
የባንኩ አጠቃላይ ማህበራዊ ኃላፊነት
በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ አልስማማም በጣም አልስማማም ሃሳብ የለኝም
* በምግባረ ሰናይ ተግባሮች ላይ የሚሳተፍ ባንክ ነው፡፡
* በአካባቢ ጥበቃ ረገድ ሃላፊነት የሚሰማው ባንክ ነው፡፡
* ለደንበኞች ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጥ ባንክ ነው፡፡
 
Share This Survey:          Surveys Powered by  QuestionPro Survey Software