This free survey is powered by
0%
Exit Survey
 
 
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የባንኩ ደንበኞች ስለባንኩ የፕሮሞሽን ሥራ ያላቸዉን እይታ ለመለካት ሲሆን እርስዎም በጥያቄዎቹ ትይዩ ከተቀመጡት መመዘኛ ነጥቦች ውስጥ የእኔን ሃሳብ በትክክል ይገልፅልኛል የሚሉትን "Click" በማድረግ እንዲመልሱ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ይህን መጠየቅ ለመሙላት በአማካይ 10 ደቂቃ ይወስዳል፡፡ የእርስዎን አስተያየት ማግኘታችን ለስራችን እጅግ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለዉ፡፡ ጊዜዎን ሰጥተዉ ይህን መጠይቅ ስለሞሉልን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እባክዎን ከዚህ በታች "Continue" የሚለዉን በመንካት መጠይቁን መሙላት ይጀምሩ፡፡
 
 
 
ጾታ
 
ሴት
 
ወንድ
 
 
 
እድሜ
 
ከ 25 ዓመት በታች
 
26 – 35 ዓመት
 
36-45 ዓመት
 
46-60 ዓመት
 
61 እና ከዚያ በላይ
 
 
 
በአብዛኛዉ የሚጠቀሙት የመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ የትኛዉ ነዉ?
 
ሬድዮ
 
ቴሌቪዥን
 
ጋዜጣ
 
የመረጃ መረብ (ኢንተርኔት)
 
 
 
ስለ ብርሃን ባንክ አገልግሎቶች ማስታወቂያ ያዩት/የሰሙት/ያነበቡት አለ?
 
አዎ
 
የለም
 
 
 
ለጥያቄ 4 መልስዎ አዎ ከሆነ በየትኛዉ መገናኛ ብዙሃን ነዉ? (እባክዎን ያብራሩ
ለምሳሌ ኢብኮ፤ ኢቢኤስ፤ ፋና የመሳሰሉት . . .)
 
ሬድዮ፡
 
ቴሌቪዥን፡
 
ጋዜጣ፡
 
ኢንተርኔት፡
 
 
 
የባንኩ የፕሮሞሽን ሥራዎች ወቅቱን የጠበቁ ናቸዉ?
 
አዎ
 
አይደሉም
 
 
 
የባንኩ የማስታወቂያ ስጦታ እቃዎች (እንደ ካሌንደር፤ አጀንዳ፤ የቁልፍ መያዣ ወዘተ…) አግኝተዉ ያዉቃሉ?
 
አዎ
 
አላዉቅም
 
 
 
በብርሃን ባንክ ስፓንሰርነት የተደረጉ ዝግጅቶች ላይ ተሣትፈዉ ያዉቃሉ?
 
አዎ
 
አላዉቅም
 
 
 
ከሚከተሉት የፕሮሞሽን መንገዶች ስለ ብርሃን ባንክ በይበልጥ እንዳዉቅ ረድቶኛል ብለዉ
የሚያስቡት የትኛዉ ነዉ?
 
ማስታወቂያዎች (Advertising)
 
የህዝብ ግንኙነት ሥራ (Public Relations)
 
በግል በተደረገ የሽያጭ ሥራ (Personal Selling)
 
በቀጥታ የገበያ ስራ (Direct Marketing)
 
የሽያጭ ማስታወቂያ (Sales promotion)
 
ከተዘረዘሩት ዉስጥ የለም
 
Berhan International Bank - Survey on Promotion Ads
Share This Survey:          Online Survey Software Powered by  QuestionPro Survey Software